ለምርምር የሚጠቅሙ የአማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላትን ማወቅ

ለምርምር የሚጠቅሙ የአማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላትን ማወቅ የመጻፍና የማንበብ አቅማችንን ከፍ ከማድረጉም በላይ ጽሁፋችን በአንባቢወች ታምኖ ተቀባይነትን እንዲያገኝ ይረዳናል።

 

 English አማርኛ
 College መካነ ትምህርት
 University መካነ አምሮ
 Lecture ትምህርተ ጉባኤ
 Dean ሊቀ ጉባኤ
 Lecturer መምህረ ጉባኤ

 

Lecturer መምህረ ጉባኤ
Bureau መስሪያ ቤት
Bank ቤተ ንዋይ
 Civil Service ሰላማዊ አገልግሎት
 Custom ኬላ
 Computer መቀመሪያ
 Degree ማዕረግ
 Minster ምሉክ
 Mass Media ምህዋረ ዜና
 Photograph ምስል
Radio ንፈሰ ድምፅ
Police የህግ ዘበኛ
Internet የህዋ አውታር
Internet ዓለማቀፍ መረብ
Lauret አምበል፣ ተሸላሚ የቅኔ
Doctor ሊቅ ሊቀ ማምእራን
Embassy የእንደራሲ ፅ/ቤት
Diplomat መልክተኞች
Economic ስነ ብዕል
Hawala ምህዋረ ንዋይ


 Salon እንግዳ መቀበያ
 Tourism ስነ ህዋፄ/ሺርሺር
scan ምክታብ ማሰስ
 Presisdent ሊቀ ሀገር/የሃገር መሪ
Telecommunication ምህዋረ ቃል/ንግ ግር
Visa ይለፍ ፍቃድ
 Passport ኬላ ማለፊያ
   
   
   


 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

Archives

Copyright and Disclaimer

Copyright © 2010 - 2015 Kefale Alemu

Copyright © [2010]. KAlemu, All Rights Reserved.