በሬ ሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ

 

ሰም

ወርቅ

ሞጣ ቀራኒዮ በሚባለው ሃገር ውስጥ ስጉአዝ ምንም በሬ (ከብት) ሳላይ መጣሁ:: አካባቢዉም አልታረሰም

ሞጣ ቀራኒዮ በሚባለው ሃገር ውስጥ ስጉአዝ ብዙ ሰው ተገሎ (ሞቶ) በሬሳ ላይ እየተረማመድኩ መጣሁ። ህዝቡን የትግሬው ዮሃንስ ጨፍጭፎታል ማለት ነው

 

 

Leave a comment