በጎጃም ያካፋል በሸዋ ፀሀይ በጎንደር ደመና መቅረቱ ነው ወይ?
ሰም |
ወርቅ |
| ጎንደር ላይ ደመና
አልዳመነም:: ሰማዩ ጥርት ያለ ነው:: |
1.ጎንደር ላይ የፈሰሰው ደም
መና ሆኖ ቀረ ወይ? 2. ደመና የሚባለው ሰው አዚያው ጎንደር ቀረ ወይ? ኣልመጣም ወይ? ማለት ነው። |
Iwooket Means Knowledge
ሰም |
ወርቅ |
| ጎንደር ላይ ደመና
አልዳመነም:: ሰማዩ ጥርት ያለ ነው:: |
1.ጎንደር ላይ የፈሰሰው ደም
መና ሆኖ ቀረ ወይ? 2. ደመና የሚባለው ሰው አዚያው ጎንደር ቀረ ወይ? ኣልመጣም ወይ? ማለት ነው። |