አዉው ብትል ጅቦ መች እፈራሃለሁ ና ብላኝ ና ብላኝ እደጅዋ ቆሜአለሁ

ሰሙ: አያ ጅቦ አዉዉ እያልክ ብትጮህም አልፈራም እዉጭ ነው ያለሁት ከፈለግህ ናና ብላኝ ሲሆን

ወርቁ: ግን ፍቅረኛዬ ጠርታኝ እበሩዋላይ ቆሜአለሁ በሩዋን እስከምትከፍትልኝ እየጠበቅሁ ነው ማለት ነው