የአሁኑ ትዉልድ ክብሩን አባቶቹ ያስረከቡትን ሰንደቅ አላማዉንና ነጻነቱን አሳልፎ እንደማይሰጥ አረጋገጠ በባህርዳር ኢትዮጵያዉያን ኮራን። የአሁኑ ትዉልድ ክብሩን አባቶቹ ያስረከቡትን ሰንደቅ አላማዉንና ነጻነቱን አሳልፎ እንደማይሰጥ አረጋገጠ። በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ስሜትም ዉስጥ ከፍተኛ የትግልና የነጻነት እንቅስቃሴ ስሜትን አጋግሎአል። See the Video የባህርዳር ህዝብ ቁጣ ቪዲዮ