አማራ ብቻ ነው የብሄር መስፈርቶችን ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚያሙዋላ

ሱማሌ የሚባል ጎሳ ካለ; እሮሞ የሚባል ጎሳ ካለ; አፋር ፤ ጉምዝ; ከምባታ; ትግሬና አኙኣክ የሚባሉ ነገዶች ካሉ እንዴት አማራ የለም ብሎ የሚያስብ ጭንቅላት ይኖራል??? አማራ እንደሌሎቹ ነገድ ከሌለው መልአክ ነው ማለት ነው?? ይገርማል!! አሁንም ልድገም! ብዙ አማሮች አማራ መኖሩ ጠፍቶአቸው ሳይሆን ሃገሪቱዋ በነገድ እንዲህ ዉጥንቅጡዋ እንዳይወጣ እያወቁ አማራነታቸዉን በኢትዮጵያዉይነት ጥላ ስር ለማኖር ኣስበው ነበር። ነገር ግን ከዚህ ሰይጣናዊ ማህብር ዉስጥ ሁሉም ገብቶ ከመዳከሩም ሌላ አማራው ላይ ሊንጠለጠል ሲፈልግ እዉነቱን ነግሮአቸዋል።

አማራ አለ። መኖር ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ነገዶች በተሻ የነገድን ትንተና የሚያሙዋላ ኢትዮጵያ ዉስጥ አማራ ብቻ ነው። የብሄር መኖርንና ማንነትን የሚያሙዋሉ መስፈርቶችን ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚያሙዋላ አማራ ብቻ ነው። ለመሆኑ አንድን ነገድ ከሌሎች የሚለያዉና ነገድ የሚያደርጉት መስፈርቶች ምንድናቸው?? እንመልከት; 1) ቁዋንቁዋ 2) ባህል 3) ኣስተሳሰብ 4) ስነልቦና 5) አሰፋፈር  6) ታሪክ 7) የቁጥሩ ብዛት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

በተለይ ቁዋንቁዋን ከጽሁፍ ጋር የያዘ ነገድ የማይናወጥ መረጋገጫው ነው። ከዚያም በላይ ስሙ ራሱ አማራ ሲሆን ቁዋንቁውም አማርኛ ነው። አማራ የለም የሚሉ የፋስቺስት ቅጥረኞችና የአማራን መኖርና ስሙን እራሱ ሲሰሙ የሚርበደበዱ አናሳዎችና የባንዳ ልጆች ናቸው። ፍርሃታቸዉን ለመደበቅ የለም እያሉ እራሳቸውን ያታልላሉ። አመች ጊዜ ደግም ሲያገኙ “ገደልነው የታባቱ” በማለት እዉነቱን ይናገራሉ።

የነፕሮፌሰር መስፍን ቡድን በዚህ በጣም የሰለጠነና ከሃይለስላሴ ዘመን ጀምሮ በአማራ ደም ዉስጥ አማራ በመምሰል የተሰራጨ ነገር ግን አሁን መድሃኒት አየተፈለገለት ያለ መጥፎ ነቀርሳ ነው። ያ ቡድን ነው ወያኔ ሲጋባ አማራውን እያዘናጋ ሌሎችን ነገዶች (የሌሉትን ሁሉ) እያበረታታ አማራዉን ያስጨፈጨፈና እጅ እግሩ በባእዳንና በምንደኞቹ የወያኔ ቅጥረኞች እንዲተበተብ ያደረገ። የዎያኔና የሌሎች እናሳ ጸረ ኢትዮጵያና ጸረ አማራ ራቁቱን ወጥቶ ተጋልጦአል:: ከእንግዲህ አማራውን ለማዘናጋት የሚደረግ ሙከራ ሁሉ ከንቱ ነው። እንዲያዉም በሞካሪዉ ላይ ጥፋትን ያስከትላል። እግዚአብሄር የኢትዮጵያን ንጹህ ህዝብ ይጠብቅ!!!

Archives

Copyright and Disclaimer

Copyright © 2010 - 2015 Kefale Alemu

Copyright © [2010]. KAlemu, All Rights Reserved.