ቅማንት አማራና የተለመደው የወያኔ ደባ

የቅማንት ህዝብ ወዶ የወያኔን የተለመደ ደባ የተቀበለና የተስማማ ከሆነ ከሱ የበለጠ ተጎጂ የለም። ትግሬ እንኩዋን ለቅማንት ቀርቶ እንደበግ ጎትተዉ ያመጡአቸዉን ኤርትራዉያንን ደማቸው እንደጎርፍ እንዲዎርድ አድርገዋል። ሲርባቸው አካፍሎ የሚያበላቸዉንና በጠላት እጅ ወድቀው በደሙ ነጻ ያወጣቸዉን አማራ ዘሩን ከምድረገጽ ለማጥፋት እየተቅበዘበዙና በደም ዉስጥ እየዋኙ ነው።

የኦሮሞን ህዝብ በብሄር ስም ጨፍጭፈው ሃብርቱን በመዝረፍ ላይ ናቸው። የደቡብን ህዝብ ታይቶ በማይታወቅ ባርነት ቀንበር ዉስጥ ኣስገብተው ወንጀል እንዲሰራና እንዲዋረድ እነሱ ሲሄዱም በ70 ብሄረሰብ በመንደር ተከፋፍሎ ተበትኖ እንዲቀር ፕላናቸዉን ጨርሰዋል። ሌላው ቀርቶ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ በሰላም በራሳቸው ባህልና እዉቀት ይኖሩ የነበሩትን የአኙዋክ ብሄረሰቦች ተጨፍጭፈው መሬታቸው ለአረብና ለህንድ ተቸብችቦአል።

ከነዚህ ትንንሽ ብሄረሰቦች የወጡ የተማሩ ሰዎች ሃላፊነት ተሰምቶአቸው ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ከአማራው ጋር አብረ መስራት አለባቸው። ይህን ሳያደርጉ ከቀሩ የመጀመሪያተጠቂዎችና ጠፊዎች ሊሆኑ ይችላሉ። ለነገሩማ ለትግሬ አማራ ነበር የሚቀርበው። አማራን እንዲህ ለማጥፋት የሚዳክር ትግሬ ወላይታዉን ኦሮሞዉን አፋሩን ሱማሌዉን ጎፋዉን ወይም ጉራጌዉን ምን ሊያደርገው እንድሚችል ልብ ያለው ሰው ብቻ ነው የሚያዉቀው። ሁሉም አንድ ላይ ሆነው ወያኔን ብጥስጥሱን የሚያዎጡበት ቀን እስከሚመጣ በአሁኑ ኣስቸጋሪ ጊዜ አድርባይና ለህብረተሰብ የማያስብ ባንዳ መኖሩ ሊያስገርመን አይችልም::

የሆነው ሆኖ አሁን አንዳንድ ኣናሳ ብሄረሰቦች የሚያሳዩት ባህርይ መልካም አይደለም። ስለዚህ አማራው በስርአት መሰባሰቡን መቀጠልና መጀመሪያ እራሱን መከላከል አለበት። ከመንጋው ተነጥሎ የሄደ በግ የአዉሬ መጫወቻ ነው የሚሆነው። የትግሬ የወደፊት እድል የጨለመ ነው። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ንጹሃን ሰወች ደም ኣፍሰዋል። በብዙ ሺህ የሚቆጠር ህዝብ አካለ ስንኩል ኣድርገዋል።

ከኤርትራ እስከ ሞያሌ ከኦጋዴን እስከ ጋምቤ ከዚያም አልፎ በዉጭ ሃገር በወያኔ ላይ ቢላዎ የማይሲል የለም። ከኢንደነዚህ አይነት ሰዎች መራቅ ነው እንጂ እንደ ቅማንት የሞቀ ቤታችሁን እየለቀቃችሁ ከጠላታች ሁ ጋር ለመታረድ ባትጨፍሩ ጥሩ ነው። አናሳዉና የዉጭ ሃገር ቅጥረኛው ወያኔ እንኩዋን ለቅማንት ህዝብ ለራሱም ለትግሬ ህዝብ የማይሆን ወንጀለኛና ወደፊት እንደድኩላ የሚታደን ቡድን ነው።የነቃህ አማራ ተጠንቀቅ ያልነቃህ አማራ ንቃ። ጠላት ጥርሱን ሲያሳይህ አብሮ መለፋደድ የአባቶችህ ባህርይ አይደለም። ተነሳ!!!

በዕዉቀት ዓለሙ

Archives

Copyright and Disclaimer

Copyright © 2010 - 2015 Kefale Alemu

Copyright © [2010]. KAlemu, All Rights Reserved.