ንጉሠ፡ነገሥታዊ ሥርዓት የማእረግ ሥሞች

ለጠቅላላ እዉቀት ፤ከብዙ በጥቂቱ፤ ሥለ ዐማራ ንጉሠ፡ ነገሥታዊ  ሥርዓት የማእረግ ሥሞች፤

ማሙሸት አማረ

፩፤ ዐጼ(ንጉሠ ነገሥቱ)
፪፤ እቴጌ(የንጉሠ ነገሥቱ ባልተቤት)
፫፤ ንግሥት(ንግሥተ ነገሥታቷ)
፬፤ ራስ
፭፤ ራስ ቢትወደድ
፮፤ ቢትወደድ
፯ ፤መርእድ አዝማች
፰፤ ግራዝማች
፱፤ ቀኛዝማች
፲፤ ደጃዝማች
፩፩፤ ፊታዉራሪ
፩፪፤ ዋግሹም ወይም ዋግሥዩም(በተለይ በዋግ ኣካባቢ ለመኳኳንንት የሚሰጥ ማእረግ)
፩፫፥ ጃንጥራር(በ አምባሰል አካባቢ ለ ዐጼ ገላዉዲዎስ ትዉልዶች የሚሰጥ)
፩፫፥ ባላምባራስ
፩፬፤ ብላታ
፩፭፤ ቤጅሮንድ
፩፮፤አፈንጉሥ
፩፰፥ ሊጋባ
፩፱፥ቀኝጌታ
፳፤ ግራጌታ
፪፩፤ ሙሉጌታ
፪፪፤ ሊቀመኳስ
፪፫፤ ልጅ
፪፬፤ ባሕረ ነጋሽ(ይህ ማእረግ የ አሁኑን ኤርትራ አካባቢ ለሚያስተዳድሩ መኳንንት ከ ዐጼ አምደ ጽዮን ዘመነ መንግሥት ጀምሮ የሚሰጥ ማእረግ ነበር)
፪፭፥ ባልደራስ
፪፮፤ እልፍኝ አስከልካይ
፪፯፤ ዐቃቤ ሰዓት
፪፰፤ ጸሐፌ ትእዛዝ
፪፱፤ አጋፋሪ፤ ወዘተርፈ

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

Archives

Copyright and Disclaimer

Copyright © 2010 - 2015 Kefale Alemu

Copyright © [2010]. KAlemu, All Rights Reserved.