መቸ በቅሎ ያዉቃል እንዳንቺ ያለ ሰዉ ሰም;– በቅሎ በሃገራችሁ የለም ስለዚህ በፈረስ ተጉዘሽ ነይ ወርቅ:- እንዳንቺ ያለ ሰው በመሬት ላይ ተፈጥሮ ኣያዉቅም። ኣንቺ ልዩ (ዉብ) ሰው ነሽ ማለት ነው