የአሁኑ ትዉልድ ክብሩን አባቶቹ ያስረከቡትን ሰንደቅ አላማዉንና ነጻነቱን አሳልፎ እንደማይሰጥ አረጋገጠ

በባህርዳር ኢትዮጵያዉያን ኮራን። የአሁኑ ትዉልድ ክብሩን አባቶቹ ያስረከቡትን ሰንደቅ አላማዉንና ነጻነቱን አሳልፎ እንደማይሰጥ አረጋገጠ። በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ስሜትም ዉስጥ ከፍተኛ የትግልና የነጻነት እንቅስቃሴ ስሜትን አጋግሎአል።

 See the Video

የባህርዳር ህዝብ ቁጣ ቪዲዮ

 የአሁኑ ትዉልድ ክብሩን አባቶቹ ያስረከቡትን ሰንደቅ አላማዉንና ነጻነቱን አሳልፎ እንደማይሰጥ አረጋገጠ

Leave a comment