ሁለት ፍች (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃላት

ሁለት ፍች (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃላት
ሁለት ፍች (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃላት

ሁለትና ከዚያ በላይ  ፍች (ትርጉም) ያላቸው የአማርኛ ቃላትን ማወቅ የሰምና ወርቅ ስንኞችን ለመፍጠር ከመጥቀሙም በላይ የማይታዩ ድብቅ ስምምነቶችን ለመዋዋል ይረዳል::

ለጋ ((፫) አለ ባላንጣ
በራ ቀን ወጡ
መቻሉ ጥሩ በላ
በሉ ስሜ  አገባ (፬) 
ስማ ተጣራ  ገፋፊ (፫) 
እንቁላል ቁላ   እንስራ 
አማት   ምራት  ጠላ
ለማ   እንስራ  ዓለማፈር
አያት  ልበላ  መባረክ