ለጋ ለጋ በዱላ በእጅ ወይም በእግር ኩዋስን ወይም እሩርን ወደላይ መመታት (መለጋት) ያልጠነከረ ለእጽዋት ለወተት ለሰዉና ለሌሎች እንሰሳት። ምሳሌ ለጋ ቅጠል። ለጋ ቅቤ። ለጋ ልጅ (ህጻን ልጅ)።