በጎጃም ያካፋል በሸዋ ፀሀይ በጎንደር  ደመና መቅረቱ ነው ወይ?

በጎጃም ያካፋል በሸዋ ፀሀይ በጎንደር ደመና መቅረቱ ነው ወይ? 

 ሰም

ወርቅ

ጎንደር ላይ ደመና 

አልዳመነም:: ሰማዩ ጥርት ያለ ነው::

1.ጎንደር ላይ የፈሰሰው ደም 

መና ሆኖ ቀረ ወይ?

2.  ደመና የሚባለው ሰው

አዚያው ጎንደር ቀረ ወይ?

ኣልመጣም ወይ? ማለት ነው።

 

 

Leave a comment