መቸ በቅሎ ያዉቃል እንዳንቺ ያለ ሰዉ

ሰም;– በቅሎ በሃገራችሁ የለም ስለዚህ በፈረስ ተጉዘሽ ነይ

 ወርቅ:- እንዳንቺ ያለ ሰው በመሬት ላይ ተፈጥሮ ኣያዉቅም። ኣንቺ ልዩ (ዉብ) ሰው ነሽ ማለት ነው

Leave a comment