የመተዳድሪያ ሰነድ (Terms of Reference)

የኢትዮጵያዉያን የባለቤትነት ትብብር በታላቁዋ ብሪታኒያ (ኢባትታብ) መመሪያ/መተዳደሪያ ሰነድ

የኢትዮጵያየባለቤትነትትብብር በታላቁዋ ብሪታኒያ (ኢባትታብ)የአብሮመስራትንጠቀሜታንከግምትዉስጥበማስገባትና ሁዋላቀርበሆነውየወያኔጎሳስርአት የሚፈጸመዉንየሰብአዊመብትዉርደትለማጋለጥናለመከላከልእኤአበመስከረምወር2014የተመሰረተሲሆንትብብሩየጋራናእጂግጠቃሚበሆኑብሄራዊ

ጉዳዮችላይበመወያየትየኢትዮጵያአንድነትደህንነትናጥቅምእደጋላይእንዳይወድቅይጥራል::

የሚሰሩትምስራበሰብአዊመብትናትልልቅበሆኑየጋራሀገራዊ  ጉዳዮችላይ ብቻስለሆነ   የኢትዮጵያንህዝብአንድነትደህንነትናጥቀምየማይጋፉድርጅቶችንፓርቲወችንየሲቪክማህበራትንናየግለሰቦችንአመለካከትናዝንባሌያከብራል:: ድርጅቶች ስራቸዉንና የዉስጥ መመሪያቸዉን ጠብቀው እየተንቀሳቀሱ ከሌሎች ወንድሞቻቸዉ ጋር አንድ በሚያደርጉዓቸዉ ጉዳዮች ላይ የሚተባበሩበትና የሚገናኙበትን መድረክ ያመቻቻል::

የጋራባለቤትነቱ ድርጅቶችን ፓርቲወችን የሲቪክ ማህበራትን የእምነት ተወካዮችን ግንባሮችን የሰብአዊ መብት ጠባቂወችንና ግለሰቦችን ያቅፋል። እያንዳንዱ

ድርጅት የራሱን ስራ ነጻ ሆኖ እየሰራ  በጋራ ሊሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ከሌሎች ባለቤቶች ጋር በመተባበር ለጋራ ሀገራዊ ጥቅም አብሮ ይሰራል። መድረኩ በከፍተኛ ደረጃ ባለቤቶቹን በማስተባበር መረጃን በመለዋወጥና ቀጣይ ግንኑነትን በመፍጠር በተቀናጀ ስልት አሳሳቢ የሆኑ የኢትዮጵያዉያን ሀገራዊና ማህበረ ሰባዊ ጉዳዮችን ያይበታል። እነዚህም ጉዳዮች የኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅም ደህነንት የሰብአዊ መብት መድፈርና ሌሎች ተመሳሳይ ሀገራዊ ችግሮች ሊሆኑ ይችላሉ::

የባለቤትነት ትብብሩ ራእይ አላማና ተግባሮች

የትብብሩ ባለቤቶች የጋራ አላማ ህልዉናዋ የተከበረ ሰላም የሰፈነባት ዲሞክራሲያዊት አንድ ኢትዮጵያ እንድትገነባና ህዝቦቹዋ ፍትህና እኩልነት እንዲጎናጸፉ መርዳት ነው። ቀጣይ አላማውም የጋራ መድረክ እንዲፈጠርና ፓርቲዎች ድርጅቶችና ሌሎች የሀገሪቱዋ ባለቤቶች በተቀናጀና በተቀላጠፈ መንገድ እንዲገናኙ አንድ በሚያደርጉአቸዉ ጉዳዮች ላይ እንዲመክሩና እንዲተባበሩ ነው። የትብብሩ ባለቤቶች ሁሉ እኩል ቦታና ደረጃ ሲኖራቸው በድርጅቱ ዉስጥም እኩል ሚና ይጫወታሉ::

የትብብሩ ባለቤቶችና ተግባሮቻቸው

vከመንግስታዊከሲቪክከዓለምአቀፍድርጅቶችከትብብርእንቅስቃሴወችናከሰብአዊመብትተሙአጋቾችጋርበመገናኘትጠቃሚበሆኑጉዳዮችላይይወያያል።

vየኢትዮጵያንሁኔታማሳወቅና ማግባባት vየባለቤትነት ትብብሩን ስራወች በበቂሁኔታ ለማካሄድእንዲቻል የገንዘብምንጮችን (funds) መፈለግናማግኘት

vየባለቤትነትየጋራትብብሩአባላትበስልጠናየእዉቀትአድማሳቸዉን  እንዲያሰፉናአቅማቸዉንእንዲያጎለብቱማድረግ።

vከመንግስታዊ ከሲቪክድርጅቶችከትብብርእንቅስቃሴወችናከሰብአዊመብትተሙአጋቾችናተመሳሳይተግባራትንከሚያከናዉኑአካላትጋር የግንኙነት መረቦችን መዘርጋት

vኢትዮጵያዉያን (ወገኖቻችን) እንዳይናገሩስለታፈኑድምጻቸዉንማሰማት

vዉይይትንምክክርንናግንኙነትንማበረታታትናማመቻቸት

vድንገተኛየሆኑሀገራዊቀውሶችሲከሰቱመወያየትመርሃግብሮችንመንድፍና ተግባራዊ ማድረግ

vህዝባዊስብሰባወችንናየተለያዩሰልፎችንከማህበረሰቡአባላትጋርበመመካከርማካሄድናወሳኝበሆኑጉዳዮችላይክርክርበማካሄድአንድላይዉሳኔዎችንማሳለፍ

 

vቦታ: የባለቤትነትየጋራትብብሩታላቁዋብሪታኒያንይሸፍናል

vአባልነት:የፖለቲካድርጅቶችግምባሮችታዋቂግለሰቦችየሃይማኖትመሪወችወይምተዎካዮችየሴቶችናየወጣቶችማህበራትኣባልሊሆኑይችላሉ::

vጸሃፊናሊቀመንበር: የባለቤትነትየጋራትብብሩኣባላትጸሃፊዉንናሊቀመንበሩንይመርጣሉ

vየስብሰባ ተካፋዮች: ስብሰባዉንየሚካፈሉትከላይከተዘረዘሩትድርጅቶችየተወከሉአባላትናታዋቂግለሰቦችሲሆኑከአንድደርጅትእስከሁለትሰውሊገኝይችላል።

ድርጅቱንበቁአሚነትየወከለውግለሰብካልተገኘሌላየድርጅትኣባልበስብሰባውላይሊገኝይችላል:: lela addis sew ketewekele dirjitu yasawuqal.

Leqami tewekayoch tshuf wukilna yasfelgachewal

vኮረም:  ስብሰባአካሂዶዉሳኔለማሳለፍ keteqlalaw abalከግማሽበላይአባላትመገኘትአለባቸው

vስብሰባ:  የባለቤትነትየጋራትብብሩአባላትበወርአንድጊዜመደበኛስብሰባየሚያደርጉሲሆንአስፈላጊሆኖሲገኝአስቸኩዋይሰብሰባይጠራል:: ስብሰባዎቹም በስልክ ወይም በስብሰባ ቦታ በመገናኘት ሊካሄዱ ይችላሉ::

vመተዳድሪያ ደንቡን ስለ ማደስ: ይህ የመተዳደሪያ/መመሪያ ሰነድ እንድ አስፈላጊነቱ ኮረም በሞላበት ስብሰባ ላይ ሊታደስ ይችላል::

የኢትዮጵያዉያን የባለቤትነት ትብብር በታላቁዋ ብሪታኒያ (ኢባትታብ) 15 ፌብሩአርይ 2014 ለንደን እንግሊዝ

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

Archives

Copyright and Disclaimer

Copyright © 2010 - 2015 Kefale Alemu

Copyright © [2010]. KAlemu, All Rights Reserved.