ሰምና ወርቅ

መች  አልቆልኝ ነው የምመጣ፡
ይኽ  የስጋ  ጣጣ ፡፡

  • ሰም›- የስጋ እዳ ተከፍሎ ባለማለቁ መማረር መበሳጨት ፡፡
  • ወርቅ‹- የስጋዊ ኑሮ አድካሚ የማይሞላ የማይሳካ ነው፡፡

መንኵስ ይለኛል  ሰው ሁሉ ብመነኵስስ  ምን አለ ፣
አብሮ  የኖረ  ሆነናአመልኳሹ  እምቢ አለ ፡፡

  • ሰም ›- የሚያመነኩሰኝ ቆሞሱ እመቢ አለ አልፈቀደም ፡፡
  • ወርቅ›- የተፈጥሮ ባህሪዬ አሸነፈኝ አመሌን መሻሻል አለቻለኩም አቃተኝ ዋሾ ሆንኩ ጠባዬን ለማረም ተሳነኝ ፡፡

መንገድ ስነጓዝ ሥንቅ  የለን ፡
እንግባ መንደር ቢያበሉን  ፣
ሄዶ አገኘነው  ለሥራው ፣
አንድም አልተገኘ ሠው ፡፡

  • ሰም ‹- ሰው ሁሉ ሄዷል ተበታትኗል ከቦታው የቀረ  የለም ፡፡
  • ወርቅ ‹-አንድም ቁምነገረኛ ሰው አልተገኘም  ሁሉም ከንቱ ነው ፡፡

መኳንንቱ ሰለጠኑ ፡
የጨገን አገር ለመኑ ፡
እኔ የመፈራው  ይህነን ካቡን በላይ መሆኑን ፡፡

  • ሰም ›- ከጳጳስ በላይ መሆንን ከአቡን  መላቅን መብለጥን  አለመመኘት ፡፡
  • ወርቅ ‹- እኔም የምፈራው ሞቶ አፈር በገቡ ጊዜ ከመቃብሩ  በላይ ያለውን የርብራብ ድንጋይ ነው ፡፡

ሚካኤልና ገብርኤል፡
ብታማልዱኝ ከድንግል ፣
አለ በሆዴ  ሚጨንቀኝ

ተጋላ ብታዘልቀኝ ፡፡

  • ሰም ‹- ከጠላት አደጋ ብታድነኝ  በጨካኝ እጅ ከመውደቅ ብትሰውረኝ ፡፡
  • ወርቅ ‹- ተጋድላ  ብታዘልቀኝ አማልዳ  ከኩነኔ ብታድነኝ በትታደገኝ ፡፡

ማሳለፍማ  ታውቃለህ ፣
አትሰጥም እንጂ ከጠላህ ፡፡

  • ሰም ‹- ከመጠጥ ከተላህ አትሰጥም ተላህን አታቀምስም  ጥነፍጋለህ  ፡፡
  • ወርቅ‹- ከተቆጣህ ከጠላህ የሥገም ሆነ የነብስ ሐብት አትሰጥም ፡፡

ማሳለፍ እንደ ሞት ነው ፡
አንድም ሰው አይቀረው ፡፡

  • ሰም ‹- ሁሉንም አንድ በአንድ ያደርሳል ማሳለፍ  ማስተናገድ ያውቃል መደል ይችላል  ሰው አይዘልም  አያልፍም ፡፡
  • ወርቅ ‹- ሞት የሚረሳው ሰው ከቶ አይገኝም ይዋል ይደር  እንጂ  ከሱ የሚቀር  ፈጽሞ የማይሞት  አንድም ፍጡር የለም ፡፡

ማታ  ማታ ነው  መጨነቄ ፣
ወይ ቀን አለማወቄ ፡፡

  • ሰም ‹-  ሳመሽ ቀን አለማሰቤ  በብርሃን አለመዘጋጄቴ ቆጨኝ ፡፡
  • ወርቅ ‹-  ውርዴት የሚመጣበትን ጊዜ ሞትን ሐብት  ማግኛዕለትን ለማወቅ አለመቻሌ  የስቸንቀኛል ፡፡

መጣፈጫ  እንኳ  ቢገድ ፡
ይበላ ነበር  ያለ ውድ ፡
ቅመሙ ሁሉ ከዘለቀ ፣
ሁሉ ጨው አለቀ ፡፡

  • ሰም ‹- ማጣፈጫው ጨው አለቀ  ቅመሙ ተወዴደ መበያው ታጣ ፡፡
  • ወርቅ ‹- ጨዋ ሽማግሌ የለም  ሁሉም  በሞት አለቀ አልተረፈም ፡፡

ምቹ ባይኖረው ካናቱ  ፡
እጅግ አንዳይ ጠበቅ  ቅናቱ ፤
የወዳጅና የኮርቻ፡
አለመንካቱ  ብቻ ፡፡

  • ሰም ‹- ከርቻው  ከተስማማ አያቆስልም  ኤቆረቁርም  ሰውነት አይጎዳም  ፡፡
  • ወርቅ ‹- ወዳጅን አለመንካት አለማስቄም  አለማስከፋት ይገባል ፡፡

ምነው ጌታዬ በደልኸኝ ፡

አትፍቸም እንደሁ ሳትመክረኝ ፣

በሰው ፊት ቀጣኸኝ  ፡፡

  • ሰም ‹- ለብቻየ ሳትመክረኝ ለምን በሰው ፊተ ባደባባይ  አዋረድኝ አጋለጥከኝ ፡፡
  • ወርቅ‹- አቶ ነጥቶ ተቸግሮ የሰው  ፊት ማየት  አንገበገበኝ ዐይናቸው  አንደሳት ገረፈኝ ፡፡

ምነው  ብጠራህ ዝም አልህ ፡

ኃይለ ሥላሴ ብልህ ፡፡

  • ሰም ‹- ኃይለ ሥላሴ ብዬ ስጠራህመነው  ዝም አለኸኝ አለሰማኸኝም ፡፡
  • ወርቅ‹-  ን ፡ ነ ፡ ኃ  ሥላሴ ብልህ አዋቂ  አስተዋይ   አርቆ ተመልካች  ነህ ፡፡

ምነው ጠላ ጠላ እኔን ፣

ሁሉ ሲጠጣ ጠጁን ፡፡

  • ሰም ‹- ምነው  ለእኔ ጠላ ብቻ ሌላም መጠጥ ሰጠኝ  እንጂ ፡፡
  • ወርቅ ‹-   ምነው እኔን ጠላኝ  ምን  በደልሁት  ምንስ አስቀየምሁት ፡፡

ምነው  አንድ ፋኖስ   የላቸው  ፣

ኩራዝ ብቻ  ቤታቸው  ፡፡

  • ሰም ‹- በቤተሰባቸው  ከኩራዝ  በቀር  ፋኖስ  የላችሁምን  ፡፡
  • ወርቅ ‹- ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ አጫጭር  ናቸው  ረዥም የለባቸውም ፡፡

ምነው  ዝም አለኝ እገዜር ፣

እየጠራሁ ሳጥር ፡፡

  • ሰም ‹- አጥር  እያጠ ርሁ  እየጮኽኩ ብጣራ አልሰማም አለኝ ገሸሽ  አደረገኝ  ፡፡
  • ወርቅ ‹-ሳጥር ሣጣጥር ስጮሕ ሳለክስ  ያምላክ ረድኤት ምነው እራቀኝ   ፡፡

ምንም በደል ሳኖራት ፡

ሰው አማሽ ብለው ሰደቧት ፡፡

  • ሰም ‹-  አነካኪ በጥባጭ  አላኳሽ ነች  አንዱን ካንዱ ታጣላለች ፡፡
  • ወርቅ‹- ሰው ታሚያለሽ  ስም ታተፊለሽ እያሉ  ወሩባታል ፡፡

ምን  ነገረችሽ ባልንጀራሽ ፣

አዝኜ  አዝኜ   ብላሽ  ፡፡

  • ሰም ‹-  አዝኘ አዝኘ ብላ  በልንጀራሽ ደጋግማ  ሰትተይቅሽ  ምነው  ዝም ያልሽ  ፡፡
  • ወርቅ ‹-  አዝኘ አዝኘ ከንቱ ሆነኩ  መናቀረሁ  ጸጸቴ ልቅሶዬ  ዋጋ አጣ ፡፡

ምን  ወጥ ይበሏል  ያተመን፡

ሥጋ ደዌ  ከሆነ ፣

ዳኑ  አሉ ሁሉም  የታመሙ ፡

በሥጋና በደሙ  ፡፡

  • ሰም‹- የሥጋ መብል ካልተስማማ  ህመም ካመታ ከሱ የተሻለ ሌላ ምን  ይበላል ፡፡
  • ወርቅ ‹- ሥጋ አምላክ በሚገባ ካልተቀበሉት  ደዌ ሥጋ  ደዌ ነብስ  መጣል  ፡፡

ሞታለች  ተብሎ እኅቴ

አይለቀስ  ከቤቴ ፣

በዘፈን  ነው  በከበሮ ፡

መች እንድህ ነበር  ልጅ ድሮ ፡፡

  • ሰም ‹-  በጥንት ዘመን ለጅ ሲድሩ  በዘፈን  በደስታ  ሌት ተቀን  በመቸፈር  ነበር ፡፡
  • ወርቅ ‹- የቀድሞ ጊዜ ልጆች ለወላጆቻቸው  ታዛዞች ነበሩ ፡፡

ሞት ዕቃየ  ነው ብሎ ፤

ወሰደው አሉ በቶሎ ፣

ሌላውስ ይቅር ቢሻው

ዐይኑ እንኳን አሳስቶት በተወው ፡፡

  • ሰም ‹- ለአይኑ እንኳ ተሳትቶ ባልወሰደው በተወው ፡፡
  • ወርቅ ›- ልዑል መኰንን ሞት አይኑ አሳስቶት   አራርቶት አሳዝኖት በህጻንነቱ  ባልቀጨው  ፡፡

መች  አልቆልኝ ነው የምመጣ፡

ይኽ  የስጋ  ጣጣ ፡፡

  • ሰም›- የስጋ እዳ ተከፍሎ ባለማለቁ መማረር መበሳጨት ፡፡
  • ወርቅ‹- የስጋዊ ኑሮ አድካሚ የማይሞላ የማይሳካ ነው፡፡

መንኵስ ይለኛል  ሰው ሁሉ ብመነኵስስ  ምን አለ ፣

አብሮ  የኖረ  ሆነናአመልኳሹ  እምቢ አለ ፡፡

  • ሰም ›- የሚያመነኩሰኝ ቆሞሱ እመቢ አለ አልፈቀደም ፡፡
  • ወርቅ›- የተፈጥሮ ባህሪዬ አሸነፈኝ አመሌን መሻሻል አለቻለኩም አቃተኝ ዋሾ ሆንኩ ጠባዬን ለማረም ተሳነኝ ፡፡

መንገድ ስነጓዝ ሥንቅ  የለን ፡

እንግባ መንደር ቢያበሉን  ፣

ሄዶ አገኘነው  ለሥራው ፣

አንድም አልተገኘ ሠው ፡፡

  • ሰም ‹- ሰው ሁሉ ሄዷል ተበታትኗል ከቦታው የቀረ  የለም ፡፡
  • ወርቅ ‹-አንድም ቁምነገረኛ ሰው አልተገኘም  ሁሉም ከንቱ ነው ፡፡

4/  መኳንንቱ ሰለጠኑ ፡

የጨገን አገር ለመኑ ፡

እኔ የመፈራው  ይህነን ካቡን በላይ መሆኑን ፡፡

ሰም ›- ከጳጳስ በላይ መሆንን ከአቡን  መላቅን መብለጥን  አለመመኘት ፡፡

ወርቅ ‹- እኔም የምፈራው ሞቶ አፈር በገቡ ጊዜ ከመቃብሩ  በላይ ያለውን የርብራብ ድንጋይ ነው ፡፡

5/  ሚካኤልና ገብርኤል፡

ብታማልዱኝ ከድንግል ፣

አለ በሆዴ  ሚጨንቀኝ

ተጋላ ብታዘልቀኝ ፡፡

ሰም ‹- ከጠላት አደጋ ብታድነኝ  በጨካኝ እጅ ከመውደቅ ብትሰውረኝ ፡፡

ወርቅ ‹- ተጋድላ  ብታዘልቀኝ አማልዳ  ከኩነኔ ብታድነኝ በትታደገኝ ፡፡

6/  ማሳለፍማ  ታውቃለህ ፣

አትሰጥም እንጂ ከጠላህ ፡፡

ሰም ‹- ከመጠጥ ከተላህ አትሰጥም ተላህን አታቀምስም  ጥነፍጋለህ  ፡፡

ወርቅ‹- ከተቆጣህ ከጠላህ የሥገም ሆነ የነብስ ሐብት አትሰጥም ፡፡

7/ ማሳለፍ እንደ ሞት ነው ፡

አንድም ሰው አይቀረው ፡፡

ሰም ‹- ሁሉንም አንድ በአንድ ያደርሳል ማሳለፍ  ማስተናገድ ያውቃል መደል ይችላል  ሰው አይዘልም  አያልፍም ፡፡

ወርቅ ‹- ሞት የሚረሳው ሰው ከቶ አይገኝም ይዋል ይደር  እንጂ  ከሱ የሚቀር  ፈጽሞ የማይሞት  አንድም ፍጡር የለም ፡፡

8/ ማታ  ማታ ነው  መጨነቄ ፣

ወይ ቀን አለማወቄ ፡፡

ሰም ‹-  ሳመሽ ቀን አለማሰቤ  በብርሃን አለመዘጋጄቴ ቆጨኝ ፡፡

ወርቅ ‹-  ውርዴት የሚመጣበትን ጊዜ ሞትን ሐብት  ማግኛዕለትን ለማወቅ አለመቻሌ  የስቸንቀኛል ፡፡

9/ መጣፈጫ  እንኳ  ቢገድ ፡

ይበላ ነበር  ያለ ውድ ፡

ቅመሙ ሁሉ ከዘለቀ ፣

ሁሉ ጨው አለቀ ፡፡

ሰም ‹- ማጣፈጫው ጨው አለቀ  ቅመሙ ተወዴደ መበያው ታጣ ፡፡

ወርቅ ‹- ጨዋ ሽማግሌ የለም  ሁሉም  በሞት አለቀ አልተረፈም ፡፡

10/ ምቹ ባይኖረው ካናቱ  ፡

እጅግ አንዳይ ጠበቅ  ቅናቱ ፤

የወዳጅና የኮርቻ፡

አለመንካቱ  ብቻ ፡፡

ሰም ‹- ከርቻው  ከተስማማ አያቆስልም  ኤቆረቁርም  ሰውነት አይጎዳም  ፡፡

ወርቅ ‹- ወዳጅን አለመንካት አለማስቄም  አለማስከፋት ይገባል ፡፡

11/ምነው ጌታዬ በደልኸኝ ፡

አትፍቸም እንደሁ ሳትመክረኝ ፣

በሰው ፊት ቀጣኸኝ  ፡፡

ሰም ‹- ለብቻየ ሳትመክረኝ ለምን በሰው ፊተ ባደባባይ  አዋረድኝ አጋለጥከኝ ፡፡

ወርቅ‹- አቶ ነጥቶ ተቸግሮ የሰው  ፊት ማየት  አንገበገበኝ ዐይናቸው  አንደሳት ገረፈኝ ፡፡

12/ ምነው  ብጠራህ ዝም አልህ ፡

ኃይለ ሥላሴ ብልህ ፡፡

ሰም ‹- ኃይለ ሥላሴ ብዬ ስጠራህመነው  ዝም አለኸኝ አለሰማኸኝም ፡፡

ወርቅ‹-  ን ፡ ነ ፡ ኃ  ሥላሴ ብልህ አዋቂ  አስተዋይ   አርቆ ተመልካች  ነህ ፡፡

13/ ምነው ጠላ ጠላ እኔን ፣

ሁሉ ሲጠጣ ጠጁን ፡፡

ሰም ‹- ምነው  ለእኔ ጠላ ብቻ ሌላም መጠጥ ሰጠኝ  እንጂ ፡፡

ወርቅ ‹-   ምነው እኔን ጠላኝ  ምን  በደልሁት  ምንስ አስቀየምሁት ፡፡

14/  ምነው  አንድ ፋኖስ   የላቸው  ፣

ኩራዝ ብቻ  ቤታቸው  ፡፡

ሰም ‹- በቤተሰባቸው  ከኩራዝ  በቀር  ፋኖስ  የላችሁምን  ፡፡

ወርቅ ‹- ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ አጫጭር  ናቸው  ረዥም የለባቸውም ፡፡

15/  ምነው  ዝም አለኝ እገዜር ፣

እየጠራሁ ሳጥር ፡፡

ሰም ‹- አጥር  እያጠ ርሁ  እየጮኽኩ ብጣራ አልሰማም አለኝ ገሸሽ  አደረገኝ  ፡፡

ወርቅ ‹-ሳጥር ሣጣጥር ስጮሕ ሳለክስ  ያምላክ ረድኤት ምነው እራቀኝ   ፡፡

16/ ምንም በደል ሳኖራት ፡

ሰው አማሽ ብለው ሰደቧት ፡፡

ሰም ‹-  አነካኪ በጥባጭ  አላኳሽ ነች  አንዱን ካንዱ ታጣላለች ፡፡

ወርቅ‹- ሰው ታሚያለሽ  ስም ታተፊለሽ እያሉ  ወሩባታል ፡፡

17/  ምን  ነገረችሽ ባልንጀራሽ ፣

አዝኜ  አዝኜ   ብላሽ  ፡፡

`ሰም ‹-  አዝኘ አዝኘ ብላ  በልንጀራሽ ደጋግማ  ሰትተይቅሽ  ምነው  ዝም ያልሽ  ፡፡

ወርቅ ‹-  አዝኘ አዝኘ ከንቱ ሆነኩ  መናቀረሁ  ጸጸቴ ልቅሶዬ  ዋጋ አጣ ፡፡

18/ ምን  ወጥ ይበሏል  ያተመን፡

ሥጋ ደዌ  ከሆነ ፣

ዳኑ  አሉ ሁሉም  የታመሙ ፡

በሥጋና በደሙ  ፡፡

ሰም‹- የሥጋ መብል ካልተስማማ  ህመም ካመታ ከሱ የተሻለ ሌላ ምን  ይበላል ፡፡

ወርቅ ‹- ሥጋ አምላክ በሚገባ ካልተቀበሉት  ደዌ ሥጋ  ደዌ ነብስ  መጣል  ፡፡

19/ሞታለች  ተብሎ እኅቴ

አይለቀስ  ከቤቴ ፣

በዘፈን  ነው  በከበሮ ፡

መች እንድህ ነበር  ልጅ ድሮ ፡፡

ሰም ‹-  በጥንት ዘመን ለጅ ሲድሩ  በዘፈን  በደስታ  ሌት ተቀን  በመቸፈር  ነበር ፡፡

ወርቅ ‹- የቀድሞ ጊዜ ልጆች ለወላጆቻቸው  ታዛዞች ነበሩ ፡፡

21/ ሞት ዕቃየ  ነው ብሎ ፤

ወሰደው አሉ በቶሎ ፣

ሌላውስ ይቅር ቢሻው

ዐይኑ እንኳን አሳስቶት በተወው ፡፡

ሰም ‹- ለአይኑ እንኳ ተሳትቶ ባልወሰደው በተወው ፡፡

ወርቅ ›- ልዑል መኰንን ሞት አይኑ አሳስቶት   አራርቶት አሳዝኖት በህጻንነቱ  ባልቀጨው  ፡፡

1/ መች  አልቆልኝ ነው የምመጣ፡

ይኽ  የስጋ  ጣጣ ፡፡

ሰም›- የስጋ እዳ ተከፍሎ ባለማለቁ መማረር መበሳጨት ፡፡

ወርቅ‹- የስጋዊ ኑሮ አድካሚ የማይሞላ የማይሳካ ነው፡፡

2/ መንኵስ ይለኛል  ሰው ሁሉ ብመነኵስስ  ምን አለ ፣

አብሮ  የኖረ  ሆነናአመልኳሹ  እምቢ አለ ፡፡

ሰም ›- የሚያመነኩሰኝ ቆሞሱ እመቢ አለ አልፈቀደም ፡፡

ወርቅ›- የተፈጥሮ ባህሪዬ አሸነፈኝ አመሌን መሻሻል አለቻለኩም አቃተኝ ዋሾ ሆንኩ ጠባዬን ለማረም ተሳነኝ ፡፡

3/ መንገድ ስነጓዝ ሥንቅ  የለን ፡

እንግባ መንደር ቢያበሉን  ፣

ሄዶ አገኘነው  ለሥራው ፣

አንድም አልተገኘ ሠው ፡፡

ሰም ‹- ሰው ሁሉ ሄዷል ተበታትኗል ከቦታው የቀረ  የለም ፡፡

ወርቅ ‹-አንድም ቁምነገረኛ ሰው አልተገኘም  ሁሉም ከንቱ ነው ፡፡

xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx

ምእራፍ አንድ

1/ ሁለት አሽከሮች ነበሩኝ

አንዱ ደስታ ከደኝ

መከራ ብቻ ቀርቶኛል

ስህድ ይከተለኛል፡፡

ሰም/መከራ የተባለው ሎሌ ይከተለኛል አይለየኝም አብሮኝ ነዋሪ ነው፡፡

ወርቅ/ ሀብት ስላጠሁ በችግር እኖራለሁ፡፡

2/ ሁለት ጎደኞች ሆነን፡

እመጠጥ ቤት ገብተን ፡

አሱ ፡ይጠጣል ዐረቄን

እኔም ለጠላ አልቦዝን፡፡

ሰም/ ጠላ ለመጠጣት ቸል አልልም አልስንፍም፡፡

ወርቅ/     እኔም ለጠላኝ አልቦዝንም ላልወደደኝ የምዘነጋ አይደለሁም፡

ቂሜን ተበቃይ ነኝ ለጠላቴ አልታለልም፡፡

3/ ሁሉም ተደበላለቀ ፡

ያጥንት የነበረው አለቀ፡፡

ሰም/ ፊት የነበረው ተደበላለቀ ምንም አልቀር አልተርፈም፡

በጭራሽ አልቃል ፡፡

ወርቅ/  ያ፡ጥንት የነበረው ወግ ልማድ ሥርዐትና ባህል ተርሳ ፡

ተዘነጋ፡፡

4/  ሰው ሁሉ ገብቶ አገሩን ፡

አህህናኔ ቀርን ፡፡

እህህ የኔ ጎደኛ፡

ቀን አይለየኝ ሌትም ስኛ፡፡

ሰም/ እህ የሚለው ጎደኛዪ ሁል ጊዜ አይለየኝም ጣት ማታ

ካጠገቤ አይታጣም ፡፡

ወርቅ/ ዘወትር ከማሰብና ከመተከዝ እህህ ከማለት ተለይቼ አላውቅም፡፡

5/ ለስራ እንካ ቅባቱ

ውድ እኮነው በውነቱ፡

መልካም አገዛዝ የገዙ

ተፈሪ ነዋ በብዙ፡፡

ሰም/ መልካም ገብያ የገበዩ በደህና ዋጋ የገዙ እርስወ ነዋት፡፡

ወርቅ/ አገርዋን በመልካም አድርገው አስፋፍተው አደላድለው፡

የገዙ ንጉስ ተፈሪ ነወት፡፡

1/ ለባላንጣዎች ዘንቦላቸው ፣

አምሮላቸዋል መከራቸው፣

ለእኛም ደግሞ ዘንቦ አማረ፡

ደምናም ሆኖ አልቀረ፡፡

ሰም፡- አዝመራቸው ሆኗል ፣ሰብሉ አምሯል፤ ፍሬው አስደስቷል፡፡

ወርቅ፡- መከራ ስቃያቸውን በሚገባ ተቀብለዋል ይበጅ ያድርግ ነው፡፡

ሰም፡- ደመናው አንዣቦ ተረግርጎ ዘለቀረም ዝናም ጣለ፡፡

ወርቅ፡-  ደም መናም ሆኖ አልቀረ ደማችንን ተወጣን ተበቀልን ተጠቅተን እንዳው በከንቱ አልቀረንም ዳኝነት አገኘን፡፡

2/ ኃይለኛ ሴት ለምትቆጣ፣

ምነው መካሪ ባል ታጣ፡፡

ሰም፡- መካሪ ሽማግሌ አስታራቂ አይጥፋ አይታጣ፡፡

ወርቅ፡- ገስፆ መክሮ የሚያኖር ባል ባይተጣ ባይጠፋ ደግ ነበር፡፡

3/ ለወልድ አብነት አለው፡

ገድሎ ማዳኑን አየነው፡፡

ሰም፡- ወልድ ከሞት የሚያድን መድኃኒት አለው፡፡

ወርቅ፡- ወልድ አብን ያየ እኔን አየ እንዳለው ከአብ ጋራ እኩልነት አለው ፡፡

አልነገርሽኝም ወይ ባላባት ነይ ብለሽ
እንግዲያ ምነዋ ከዚህ አገር የለሽ

The menanyan

Ethiopian coffee ceremonyyeamaraametbal sirat

ወደ እራስጌ ለመመለስ ይህን ይጠቁሙ

ወደ የአማርኛ ለዛ ለመመለስ ይህን ይጠቁሙ

Pages: 1 2 3

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

Archives

Copyright and Disclaimer

Copyright © 2010 - 2015 Kefale Alemu

Copyright © [2010]. KAlemu, All Rights Reserved.